Dark

Seifu on EBS: በተለያየ ወቅት ስለ ዘረኝነት አርቲስቶቻችን ምን አሉ? | Ethiopian Artist

Seifu ON EBS
Subscribe
Views 71 905
97% 699 20

በተለያየ ወቅት አርቲስቶቻችን ስለ ዘረኝነት ከተናገሩት ....... | አርቲስቶቹ የተናገሩትን መርጠው ማዳመጥ ከፈለጉ.....
0:03 ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ | Selam Tesfaye "እርስ በእርሳችን መዋደድ እና ኢትዮጵያ ማለት ያለብን እንደዚህ አይነት ችግር ሲገጥመን ብቻ አይደለም"
1:27 ተዋናይ አማኑኤል ሀብታሙ | Amanuel Habtamu "በሀምሳሉ መስሎ የተዘራውን ዘር እንደምን ይቻላል ሰሙን አሙለጭልጮ ወርቁን አሽቀንጥሮ በብሄር መመንዘር"
4:32 ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ | Abush Zeleke "አድዋ ላይ ብዙ ጀግኖች መሰዋት ሆነዋል ለየትኛውም ዘር ግን አይደለም ለአንድ ኢትዮጵያ ነው"
6:44 ገጣሚ ህሊና "አንድ በሚያረገን በሚያስተሳስረን ሰውነት በሚባል ፀበል ድነን ኢትዮጵያን ወደ ሚገባት ቦታ እናድርሳት"
7:35 አርቲስት ይገረም ደጀኔ | Yegerem Dejene "አሁን አንድነታችን በግልፅ ሁኔታ እየጠፋ ነው ወደ አንድ ቦታ እየጠበብ ነው ያለነው"
9:27 ኮሜዲያን እሸቱ | Comedian Eshetu "እንደነሱ የመገዳደል ጉዳት እንዲገባን አንገታችንን እንድደፋ ወይም ሰከን እንድንል የግድ 1 ሚሊዮን ሰው መሞት አለበት ማለት ነው??"
12:20 ገጣሚ ታገል ሰይፉ | Tagel Seifu "ይህንን ሁሉ ትርምስ የሚፈጥረውንም ሌላውንም ስትጠይቀው ዲሞክራሲ መብቴ ይልሀል...."
ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ ፣ ተዋናይ አማኑኤል ፣ ኮሜዲያን እሸቱ ፣ ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ ፣ አርቲስት ይገረም ደጀኔ ፣ ገጣሚ ህሊና እና ታገል ሰይፉ ስለ ሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ እና ስለ ዘረኝነት ምን አሉ?
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Share:

Link:

Download:

Loading link...

Add to:

My playlist
Watch later
Comments 77
Tadelu Dereje
Tadelu Dereje Month ago
Uuuff deess sil
ትዝታ ነው ስቄ ትዝታ ነው ስቄ
ወይኔ አገሬ ህዝብ አለህ ሂዳያ ይስጣችሁ ላልፍልን ሲል ዝቅጠት
Kaleb Gorfu
Kaleb Gorfu Month ago
15:00 baatm megarem gobez saw naw 10 amet enkuan kahonan tamasegan naw adelm 18
እቴቴእወድሻለው እናቴ ሙሉጤናይስጥሽ
_ቄሮ ከሚገለኝ _ኮሎራ በሽታ ይግደለኝ _ኢትዮፒያውስጥ ትልቅ ቁጣ ከፈጣሪ መታል _እርስበርስ በቤ ተክርስትያን_በወንበር_በንብረት_በስንቱ እየተበላላን እንገኛለን _ጀዋር መሀመድ( ፈጣሪ የእጅህን ይስጥክ የኢትዮፒያ አምላክ ይፋረድክ _ያላግባብ የታረዱት ወገኖቼ ደም ይፋረድክ።
Alem Beza
Alem Beza Month ago
ምን ዋጋ አለው እኛ ሰዎች እኮ መቼም የማንሻሻል ከ ከብቶች የባስን እንስሳ እንኮን ማሰብ ይቻላል ባሁን ሰዓት ላይ አምላክ ማስተዋል ይስጠን ብቻ
Seada Seada
Seada Seada Month ago
ለኔ አቡሺ ልዩ ነው የኦሮሞ ምርጥልጂ በጣም ነው የምወዱው
Utaa Seenaa
Utaa Seenaa Month ago
Abish Zelaqaa dumb garbage diqala . Dirash abathi ethiopia bulish be Oromoo migib adige zare Oromoon lamatilalt timokiral ye diqala lij
Atika Wake
Atika Wake Month ago
You have support each other to get rid of abiy because he is the one who is doing bad things.
lola sisi
lola sisi Month ago
Mamush ye neftegna lij
Merga Tolcha
Merga Tolcha Month ago
Dear Seifu, consider this comment. for a man to be full-man parts of his body must work in collaboration with each other. and so does a nation. Ethiopia is a country of that kind. I heard one argument from your respondent, saw mahonachin and yaragenal (taglo lawt yamatalatin ye hageruan wetet Mangga bla yasadachiw sitiyo). let me be specific than her, Ethiopiawwi mahonachin and yaragenal. masadadabachin degmo yalayayalanal. if you r really serious about this nation , drop your Habesha mindset which is monolithic and exclusive (and obviously dangerous)or stop your crying. let the public decides its fate. Berasih abesha band habesha wag iyalk tichafiralleh , lelaw hisb ENEM WEG ALLEGN sil linnibatan UUUU tilalle. what a tragedy!! so, check your home first and you will influence others after that.
የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق
አረ አምላክ ዘረኝነትን አጥፋልን😢😢😢😢😢😢በቃ በለን
ለምባሮት ፍረኮት የስልጤ ልጅ ነኝ
ዘረኝነት ጥምብ ነት ታወት ረሱል አለይሂ አሰቱ ዋሰለም
Firehiwot Girma
Firehiwot Girma Month ago
ይቺ እራሷ አንድ ዘረኛ አይደለች እንዴ ደሞ አታፍርም እንዴ እንዋደድ ምናምን ስትል ውሸቶን መሆኑ ያስታውቅባታል ሰላምን ነው ያልኩት እንደ ፍርያት ያለ ደግም ሰለ አንድነት ቢሰብክ ያምርበታል
Gena Gena
Gena Gena Month ago
Yena konjo sewodish
Almaz Kebede
Almaz Kebede Month ago
Egzyabare ybarkh
Selam Wondwosen
Selam Wondwosen Month ago
Yetagel agelalets betam lik new
Wuletaw tadesse Mekonnin
mirt amhara, tigre, oromo mirt ethiopia mihon eko yichalal lakas
Flower Day
Flower Day Month ago
IRAN embassy Addis Ababa to destroy Christian country IRAN embassy buildings muslims mosques Ethiopian Christian country forever
Flower Day
Flower Day Month ago
Salam fiker your amazing 🤩🤩🤩🥰
Salam 12
Salam 12 Month ago
ዘረኛ ይጥፋ 💚💛❤
ሰይድ Dy
ሰይድ Dy Month ago
ፐ እሚገርም መልክት ነው የዛሬው የቡድን ጠብ ቢቀር ላለው ሰውየ ይመችህ
Kal Tube
Kal Tube Month ago
ከዘረኝነት የፀዳ በፍቅር የተሞላ ሁሌም አዳዲስ ቪዲዮ የሚለቀቅበት የሳቅ ቻናል ይሄውላችሁ እናንተ ብቻ #ሰብስክራይብ🙏🙏🙏አድርጉኝ የምወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ከአዲሰ አበባ እሰከ californa
እሼ ወላሂ የልጅ አዋቂ ትችላለህ
ከአዲሰ አበባ እሰከ californa
ወይ ወንድሜ እንዳንተ የኢትዮጲያ ትልቅነት ባንተ መነፀራ ቢያዮት አቡሺ ነው ሰሙ እግዛብሔር ያቆይህ ወይ ጊዜ እሰካሁን ሰለአንድነት የሚገፀቱ ወጣቶች ናቸው የሚበጠብጡት ሸማግሌውች ናቸው የመጫረሻ ጊዜ ምልክት ነው
Carriage Qtr
Carriage Qtr Month ago
በጣም ማስተዋል አለሽ ስላሚና በድንቅ ስራሽ ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን
welela meka
welela meka Month ago
mert sew akerebkelen seyfusha
Zeni Tasse
Zeni Tasse Month ago
አይ ሰላም ያንች ዘመዶችሸ ናቸው ዘረኝነትን ያመጡብን አሁን ለመን ልሰጡት ነው የናተነው ዘረኝነት መለያ የራሳችሁ ነው እሚጎዳው እናንተኑነው እደጨው የተዘራችሁት እናተ ናችሁ
Askal የተዋህዶ ልጅ
በጣም ደስ የሚል ነገርነው ወደ ወደ ሠላም አቅጣጫ የሚመራ ንግግር ነው ሁሉም ለራሱ ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ሁላችሁም ትክክለኛው ነገር ነው የተናገራችሁ ግጥም አቅራቢው በጣም ነው ደስ የሚለኝ (የምወደው) ሰይፉንም ሳላመሰግን አላልፍም ቀጥሉበት ሠላም ለሀገራችን እና ለወገናችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።💚💛❤🕊
Nigatwa Bade
Nigatwa Bade Month ago
Zergenten melzenawe tinseselne Hyelmareyame defedfelen Babeye teteteto teskrowale Abshowamu yefnchale Kaltetawe mehale babshoamu sekare dedesto yachebchebale Gemadehu babshowamu tegodeto deme yaleksale awetage new zendero wegene eski entebaber ehane yetebetbtelnen defede endefa
ራሄል የየሺ ልጅ ራሄል የ የሺ ልጅ
እውነት ነው ሰው ሰው ነው የማይጨመር የማይቀነስ እግዛቤር ባሀምሳሉ የፈጠረን አምላኬ ለሀገሬ ሰላምን ለህዝቤ አንድነትን ፍቅርን ስጠን ላንተ ምንም አይሳንክም
Cell Express
Cell Express Month ago
እኔ ምፈሪው ለሴቶቻ ነው ምክንያቱም ወዶቻ ጉልበተኛቻ ነቸው ምን ማለቴ መሰላቹ ማንም ዘሩ መሮጦ እና ፆታው መርጦ የተወለደ የለም አሁን ዘርህ ለምን ኦሮሞ ሆክ ለምን ጉሪጊ ሆሽ ለምን አማሪ እየተባለ ከተገዳደለ ከዛ ወደ ፆታ ይመጣሉ ለምን ሴት ሆክ ለምን ወንድ ሆክ ማለት ይመጣል ጉልበት የለንምና ሴቶቻ ፍሩ
Selam ye mariyam lij
እውነት ብለካል እኔ አባቴ ከጎሮቤት ተጣልቶ የኔ ጠላት ያንቺ ወዳጆች ናቸው ብሎ ከቤት አባሮኛል
Zainab Zainab
Zainab Zainab Month ago
kkkk
oromo መሆኔ ያኮራኛል abichu forever የጀዋር አድናቂ ነኝ
Tagel seyfu yelben new yetenagerkew Hshetum betam arif new Wey tagel mnew ante tatatatata ......btadergln
Mike Be
Mike Be Month ago
Ahamara tebeyee yedure Ensesa nw zEREGNETEN eyasfafu yalute..selachew beHaimanote,selachew bezere Andun kef zeke emiyadergute!!! Walakere,fara hula
Mike Be
Mike Be Month ago
Love All @zembele Lemagn,komata buda zer...Donkey!! Demmo sw hone Taweraleh ende. Hede leza komata Abateh chama naa suree gezalete...Walker komche!!! Bebado kete FUKERA becha 😂😂😂. Telam🤮🤮🤮🖕🖕🦠
Love All
Love All Month ago
ተው እጂ Mike Be ክክክ የአማራን እግር እጣቢ መሆን እንኳን ያቃተህ ካንተ በደመነፍስ ራሱ ቁጫጭ ትበልጥሃለች።
Sarah Sarah
Sarah Sarah Month ago
Ewenetm yaslksal
Sarah Sarah
Sarah Sarah Month ago
Weyyyy
ሙኒ ጉራጌዋ ያሲን እህት
ግጥሙ ያነበበው ልጅ ዋውው ጥሩ ትምርርት ነው
Hbabo Hababo
Hbabo Hababo Month ago
Wawwwwwwo Wawwwwwwo Bexam des yilal Egzabehr
sultan አLAምረው
እኛ ዘረኝነትን ያልፈራን እደት ኮረና ቫይረስ እንፈራለን ኮረናው ከትንሽ ጊዜቡሃላ መድሓኒቱ ይገኛል ዘረኝነትግን ይቀጥላል
Senay Tessema
Senay Tessema Month ago
GOSSAYE TESFAYE?
Eduam Eduam
Eduam Eduam Month ago
Wogonche Egzyabher yirdan min enlalenn Gira geban ko... Yesxyn joro ydfenina Enema Ethiopia mitbal uger tark endathon Efralew
miki24786
miki24786 Month ago
Thank you Seifu 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
Naho Bitanja
Naho Bitanja Month ago
Selamiyeeee konjo lemindinew yichin lije bayat bayat yemayselechegne enkuan wende yalhonku anyways seluyeee Love ❤️ u yene my #1 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የሺ የድንግል ማርያም ልጅ Y
ፈጣሪ ሆይ ዘረኝነትን አጥፋልኝ ሰው እንሁን አሁንም
Yemariam Adal
Yemariam Adal Month ago
Mirt Ethiopiawian nachihu! Abushye, EneJawar hagerachinin liatefust new. Gin yetim aydersum.
ቀልድ እና ቁም ነገር
እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በዶለር ይለፍለኝ
ethiopia ethiopia
በውጪ አገር ሆነው የሚያገዳድሉን ጥቅም ፈላጊዎች ወዳገራቸው ቢባረሩኮ ችግራችን ይቀንሳል
rita a
rita a Month ago
Ethiopia Ethiopia, yeminorubet ager meno biyaquartbachew eko afachewn yezegu neber.
Te A
Te A Month ago
You should choice one !! It is true, every one has at least one good idea.
Intalaa zumara
Intalaa zumara Month ago
8daqiq jamiro eska 9:25 sekend ley bexam wodijelow endane yee wodade kealee like
ፋሲል ታረቀኝ የቋራ ልጅ
አማራም ከእስራሎች ጋር ተዋል ደዋል ኦሮሞም ከእስራኤሉ ጋር ተጋብተዋል ትግሬም እደዛው አገውም እስላሙም ለምን ድነው ከእስራኤሎች ጋር ተዋል ደናል ማትሉት
ፋሲል ታረቀኝ የቋራ ልጅ
@محمد حسان محمد ስለምኑ ነው ኖ ያልሽው
Mahammed Ahimed
Mahammed Ahimed Month ago
Min asbk new ante melata
ፍቅር ፍቅር
አቡሽየ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Cored ኩኩ ቱዩብ ምግብ ቤት
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ
Alem Tekalgn
Alem Tekalgn Month ago
Amelk hager asbi ye dingil lij kirstosi yoo Ethiopia 🇪🇹 asib 👐🏻
Mariam 77643
Mariam 77643 Month ago
ዘረኝነት + ዘረኝነት + ዘረኝነት= ሞት (እርስ በርስ ማለቅ ነው) ኮሮና ሳይሆን ዘረኝነት ጨረሰን ወንድም ወንድሙን እየገደለ
Aisha bint Alemuu
UNET
T F
T F Month ago
Unite
Mariam 77643
Mariam 77643 Month ago
እኔ ግርም የሚለኝ እኛ አበሾች ኮሮናን ቫይረስ መፍራታችን እኛ እኮ ዘረኛ እና ዘረኝነት የሚባል ከባድ ቫይረስ ተሸክመን እየኖርን መፍራት ዘረይነትን ነው መሸሽ ዘረኛን ነው ከኮሮና ይልቅ እየጨረሰን ያለው ዘረኝነት ነው ኮሮናማ በአለም የመጣ ነው ዘር ቀለም ሀይማኖት አይለይም ከፈጣሪ የመጣ ቁጣ ነው ስለዚህ በአንድ ልብ ሆነን ስንፀልኝ እናሸንፈዋለን
Kalekidan Abera
Kalekidan Abera Month ago
Mariam 77643 ኢ
tmsgn Amlake
tmsgn Amlake Month ago
እውነትም ልክ ብለሻል እህቴ
ብልጡ ፋራ ነኝ
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ሃሳው ኢትዮጵያዊ ናችሁ። መቼ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝቧ በእኩልነት፣በማንነቱ ተከብሮ የኖሬ?? ይልቁንስ ከተመሰረተችበት ግዜ ጀምራ እስከ ዛሬ በአምባገነኖች ህዘቡን ሲትጨፈጭፍ፤ ሲታሳዲድ ፤ ፣ ነበር ። የወሻት ኢትዮጵያዊነትን አቁማችሁ ዲሞክራሲ እኩልነት ህዝቡ በመረጠው እንድ ተዳዳሪ ታግሉ...
hana hana
hana hana Month ago
ትዳር እንዳዝ ወዳ ልጂንት ይቀራል እዴ ጎበዝ. ወይስ የመቼ ፊልም ነው
Maisk Azeze
Maisk Azeze Month ago
ዘረኞችን ያጥፋልን እውነት ነው ።
ጠቅላላ እውቀት
ዘረኝነትን የምትጠየፉ ላይክ👍👍
catherina Atarga
wey anche yene fkere edmana tena emgelshealhu
AYEE WALLAGAA WALLAGAA
Uiifffff mammiyyee Ethiopia 😭😭😭😭😭😭💋
Abebach Abebach
Abebach Abebach Month ago
ስላም ለሁላችን ይሁን ለፅጉር ለፊት። ፎቶየን በመጫን ዝርዝሩን እዩት ይጠቅማቹሀል
Sada Jaml
Sada Jaml Month ago
S worealqe inde yeqoykonaw
BONIGA KEFFA ETHIOPIA HAGER
ለዛሬ አልተዘጋጀህም እንድ የቆየውን ቀንጨብ ቀንጨብ አድርጎ የምትለቀው
እየሱስ ሰላሜ ነዉ Ayni
16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ 17 ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥ 18 ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥ 19 በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ። 🙏
dagimaw ዳግማዊ Tube ቱዩብ
መላጣው እስቲ subscrib አርገኝ
Tiru Awoke
Tiru Awoke Month ago
እሽ ሠላማችሕ ይብዛ ትክክል ሠይፍየ
sari poomi
sari poomi Month ago
እኔ ደሞ አዲስ የተለቀቀ መስሎኝ ሰፍ ማለቴ ሴፍሻ ሙድ መያስዝ ጀመርክ
Ethio Girl Tube
Ethio Girl Tube Month ago
ዘረኝነትን የሚቃወም like subscribe አድርጉኝ ቤተሰብ እንሁን።
Suhay Abebe
Suhay Abebe Month ago
ሰይፍሻ እንኮን ደህና መጣህ
lij sha tube
lij sha tube Month ago
አሪፍ ሀሳብ ነው ለትውስታ የእኛም ሀሳብ ተመሳሳይ ነው አረ አምላኬ ሀገሬ አትርሣት በዘር በሀይማኖት ከመባላት ጠብቀን እኛ ምንመካው ባንተ ነው አምላክ አገርን የአገርን ህዝብ አደራ 🙏🙏🙏 አሜን በሉ በተረፈ የአገር ሰዎች ለyoutube አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ በማረግ ብታበረታቱኝ
mmm hhh
mmm hhh Month ago
ሶዬ አዲስ ነገር የለም እንዴ?
Kidus tube
Kidus tube Month ago
ሰይፉን የምትወዱት እቤቴ ጎራ በሉ ትወዱታላችሁ።
ጠቅላላ እውቀት
ይህችን ፅሁፍ አይቶ ሰብስክራይብ ለገጨኝ ዶላሩ ሲመጣ እሸልመዋለሁ 😂😂👍
Mahi11show tube
Mahi11show tube Month ago
@Tiru Awoke 😂😉😉
Mese & selam tube እኔና እህቴ
ገጭቼሻለው ግጭኝ
አቡሽ ዱርየው 47k
አደረኩህ አንተ ጣሳ ራስ።
Tiru Awoke
Tiru Awoke Month ago
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔ ለመጠቀም ሳይሆን መጠቀማችሕ ብቻ ደሥ ሥለሚለኝ አረጋቹሐለሑኝ ዘና በሉ
خضر حابشي
seifu
Next videos