Dark

Ethiopia - ESAT Drama - በቅዳሜ "ና" እሁድ ክፍል 1 Sat 15 February 2020

ESAT for Ethiopia
Views 162 645
93% 1 516 110

#Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
ruvid.net/show-UCcs9pBjQy8tgqQdjSnuOy4g
ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Published on

 

Feb 15, 2020

Share:

Link:

Download:

Loading link...

Add to:

My playlist
Watch later
Comments 80
እማ መኖርሽ ነው እሚያኖረኘ
ዛሬነው እንዲ የተለቀቀው እ
ሰአዳ መካነሠላም ወሎ የጀማል&የሀብቴ እህት!!
ጎራ ብያለሁ እልልልልል አገኜሗችሁ
Lewnet Enkum
Lewnet Enkum Month ago
ውይ አንጀቴ ነው ያረረው።ምኑን ተማሩት?
Eluka Fidel
Eluka Fidel 2 months ago
Poor sound and picture quality...feel sorry for the good actors on this show...
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ
ወይ ሚኮ😂😂😂😂😂😂
Kemal Mohammed
Kemal Mohammed 2 months ago
Good
አለም አለም
አለም አለም 3 months ago
ምን አለበት እንደናተ ትወና መርከስ ኑሮም ዞር ብሎ ቢያየው።እኔ ምለው አርቲስቶች ምን መስራት እንዳለባቹ መጨረስ እንዳለባቹ ክግ የላቹም እንዴ? ለምን እጅ ለእጅ ተያይዛቹ በበሰለና በተማረ ስራ አገራቹን አስተዋውቃቹ ለውጥን ለምንድነው ማታመጡት።ብዙ ድራማ ተብለው ይጀመራሉ ልክ ሽንት ቤት እንደሚመጠጥ ሙልት ትሉና እልም ትላላቹ።ተው ጥበብን አታሰቃያትት ሸቃሊት ነኝ ቅር ያለኝ ነገር ከመናገር ወደኃላ አልልም
ፍቅሬ ከጅማ እኔ ከወሎ በዘሩ እሚኮራ ገበሬ ብቻ ነው
እረ ተሳዳቢዎች ልብ ግዙ አሉ የተባሉ ትልልቅ አርቲስቶች ስትሳደቡ አታፍሩም ደሞ ገና መጀመሪያ ነው እስኪ አይታችሁአስተያየት ስጡ
jonaz tube ጆናዝ ቲዩብ
ruvid.net/video/video-Plt7I3myzxI.html
Mesherem Walechirhas
ምነዉ ስራ ጠፋባቺሁ ደሞ በዚህ ከቺ አላቺሁ ይመቻቺሁ
Am Al
Am Al 3 months ago
Are you guys working for George Soros Davil get an Ethiopian
...
... 3 months ago
ESAT ከነፈሰባችሁ እኮ ቆያችሁ። የድሮ ኢሳት ይግደለኝ። ከቁምንገር ባንዴ ወድ ማይረባ ፕሮግራም
Habesha Love
Habesha Love 3 months ago
ውድና የተከበራቹ እህትና ወንድሞቼ በስደትም ባገር ውስጥ ያላቹ ሰላም ፍቅር ጤና በያላቹበት እየተመኘው እቺን ኮሜንት ምታነቡ በምታምኑት አምላካቹ ፀሎት አርጉልን ያለሁበት አገር ኮረና ቫይረስ ገብቷል አምላካቺን ሆይ ይሄ አደጋኛ ቫይረስ ሚያረክሰው መዳኒት ላክልን አሜን
Hayat Shemsu
Hayat Shemsu 3 months ago
ምኪ ያለበት ድረማ ውስጤ ነው
Sarah’s Wonderful
Sarah’s Wonderful 3 months ago
በምርጥ ተዋናዬች የተሰራ የማይረባ ድራማ ክፍል ሁለት ቢቀርባቹ ይሻላል
መሲ የተዋህዶ ልጅ High
እረ ሴቶች እባካችሁ ዱቄታችሁን ቀንሱ ወደት እየሄድን ነው ግን ማነው በራሱ እሚኮራው ግን አሁን እዚህ ያሉትን ሴቶች እዮቸው ፊታቸው ያለው አንድ ኪሊ ይሆናል በቀላሉ
Kelemua Teka
Kelemua Teka 3 months ago
መቼም ያማረኛ ድራማ ትጀምሩና እደግረምት ጩልሌ አቋረጣችሁ ጥፈት ነው እምትሉት በሉ እደጀመራችሁ ሳታቋረጡ ጨረሱ አረፈ ነው።
Madina Konjo
Madina Konjo 3 months ago
ክክክክ አሳዘነኝ መምህሩ ጉዱፈላ
Melat Ethiopia
Melat Ethiopia 3 months ago
በ 1900 ነው እንዴ የተቀረፀዉ? የሞተ ካሜራ የሞተ ድምጽ እና የታመመ ቻናል lol!
HANAሀኒ HANA
HANAሀኒ HANA 3 months ago
ወዮ ወዮ ሰው እኮ የሚለው አያጣም ክክክ
yared Kingusse
yared Kingusse 3 months ago
Te...........che....laaaaa......laaaaaachhhhuuuuuuuuuuuuuu 😁👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
אמסולו ሳሚራ טסמה
ውድድድ ♥♥♥♥
ASHA Tajedin
ASHA Tajedin 3 months ago
ruvid.net/video/video-IDjDMtz2Nk4.html
samri chale
samri chale 3 months ago
መጀመረ ብቻ
Adugna Hailu
Adugna Hailu 3 months ago
እውነት ነው ህዝቡ እንዲህ ነው የበሸቀጠው የዘር ነገር ዘር ለገበሬ ካላቹህ ግን በሌለ ነገር እናንተም ሸፋፋዎች ናቹሁ
ገብረኤል ዋሰ ጠበቃይ
ኮሚት የለውም 🙈🙈🙈🤣🤣🤣 ለኔ ፍልሙ ኮሜት ነው 🙈🤣🤣🤣🤣🤣🙈😁😁😁
HANAሀኒ HANA
HANAሀኒ HANA 3 months ago
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Toyba hassen TUbE
Toyba hassen TUbE 3 months ago
ውዶቸ ምርጥ ያገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ ነቅንነት እኔም እመልሳለሁ
Abebach Abebach
Abebach Abebach 3 months ago
ክክክክክ ስታምሩ
ARDI TUBE
ARDI TUBE 3 months ago
Amedachun tinshi kense adergut
መቅዲ ነኝ ስደተኛ Jdjddfg
ለመጀመር አንደኛ ግን መጨረስ የሚባል ነገር ዜሮ 00000000
Hanan Ry7
Hanan Ry7 3 months ago
ከፖለቲካ. ወደድራማ. በመመለሳችሁ. ደስብሎኛል. ወደፖለቲካ. ከተመለሰ. አነሳለሁ. ምኑን. ሰምታችሆል?????!!
093391 Filseta
093391 Filseta 3 months ago
በጣም ታሥጠላላችሁ ኤጪ
Kemahu Abreham
Kemahu Abreham 3 months ago
የሞተ ትወና፣ የሞተ ድምፅ፣ የሞተ ስክሪፕት። ምናለ ቢቀርባችሁ!
አስማማው ቸቤ
ብዙ ድራማዎች አያለሁ ይህ ግን የሚቀጥል አይመስለኝም ብዙም የተለፋበት አይመስልም የይድረስ የይድረስ ነገር ሳይሆን አይቀርም
Ethiopia love Seada
Ethiopia love Seada 3 months ago
Yhm Lewt New Esat Lay Drama
ቤቴል እናኒ ነኝ
እኔ እኮ ታዋቂ ሰው ስታው እራሳችሁን የምስቱት ነገር ነው ሆ
ቤቴል እናኒ ነኝ
ሚኪ ሳያወራም ያስቃል ኪኪ ቤቲ አለች በርቱ
ፍቅሬ ከጅማ እኔ ከወሎ በዘሩ እሚኮራ ገበሬ ብቻ ነው
ገና ሳያዩ በስድብ ጨረሷቸው
Lewnet Enkum
Lewnet Enkum 3 months ago
ብልጽግና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን
Sharp clover
Sharp clover 3 months ago
ተመቸኝ ሁሉም አቅም አላቸው ምርጥ ስብስብ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ቤቲ ቀሽት ይመችሽ
Carol Beydoun
Carol Beydoun 3 months ago
About bnthu batm fata emarg derama Naw mekya sewadk
Mbina Cedric
Mbina Cedric 3 months ago
what's the name of the background music?
Ayalkibet Adem
Ayalkibet Adem 3 months ago
ሰዎች ተራ በተራ ሲናገሩ በካሜራ ስለተቀረፀ እና ስለተውራጩ ድራማ አይባልም፡፡ ትጣቢያውም ሆነ አዘጋጁ በርዘግታችሁ እንደገና እዩት፡፡ ከአክብሮት ጋር!
family Promotion
family Promotion 3 months ago
ሴትዮዋ መራመድ እኮ አቃታት ካልቻለች ሌላ ጫማ ታድርግ
Aa Bb
Aa Bb 3 months ago
ክክክክክ
ሁሉ ገብ ቻናል Kumel
ኢዜልና ከማል ባየሁበት አይኔ ይሄን ማይት ይከብደኛል
Yimechaw Sinshaw
Yimechaw Sinshaw 3 months ago
majebiyaw temechitognal.
Aman Abebe
Aman Abebe 3 months ago
we coudt expect more form ESAT yega hager tarik be tiyatirrrrrrrrrrrrrrrrrr anilakelim sewoch
mo go
mo go 3 months ago
Miki kalbet yetafetal yetayal
LOVE FKR
LOVE FKR 3 months ago
ሚኮ ምርጥ ሰው ይመችህ
LOVE FKR
LOVE FKR 3 months ago
kkk እውነትም ግደፍው
ሰብለ ወንጌል የደሴዋ Mm
ቤቲዬ የኔ አዝግ ሚኪ አስተምራለሁ ብለህ የልብስ መስቀያ አረጉህ እኮ አታቀጥቅጠው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ የምር በጣም የምወዳችው አርቲስቶች ናችው ያሉት
እየወድኩት ከዳኝ ali
ዘንድሮ ድሪማና ፖለቲካ ነፍ ነዉ😜
Ahme Din
Ahme Din 3 months ago
ይቀጥል
Kirs Alene
Kirs Alene 3 months ago
እትስደቢ ልጆች ሊይያዩት የሚችሉት ስለሆነ በተቻለ መጠን አስተማሪ ቢሆን ጥሩ ነው
ענת טפרה
ענת טפרה 3 months ago
ቤቲ፣ስወድሽ
Kidan Mengistu
Kidan Mengistu 3 months ago
wow this is a very nice movie keep it up I love it ESAT
Bsk Kd
Bsk Kd 3 months ago
በጣም የምጠላው የፖሎቲካ channel ነው። አብሶ ESAT ግን ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ እያየሁት ነው።
Eeo J4
Eeo J4 3 months ago
እኔም እንዳንቺ ነኝ
ብርሃን ዘሪፉ
አኔ እምለው እሳት ደግፈው ኘው ነምሰሩት
Teferi Tec
Teferi Tec 3 months ago
Thx Esat
abel fita ዲኮ ወለጋ
አማርኛን በደንብ አድርጋችሁ ፈተፈታችሁት
Mesfin kitaw
Mesfin kitaw 3 months ago
ጅምራችሁ ጥሩ ነው ካስጨረሷችሁ ።
እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው
ሳልወድ ፈገግ አሰኘኸኝ።
kiya Moges
kiya Moges 3 months ago
አሪፍ እና አጓጊ ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ
ፍቅሬ ከጅማ እኔ ከወሎ በዘሩ እሚኮራ ገበሬ ብቻ ነው
በስድብ ጨረሷቸው ድፍን ጨለምተኛው
Asma Asma
Asma Asma 3 months ago
አሪፊ ነዉ ቀጥሉበት
T d
T d 3 months ago
Ye back groundu classical yrebshal atfut
Ihope Thomas
Ihope Thomas 3 months ago
It's beautiful keep going up
Zinp Zinp
Zinp Zinp 3 months ago
ስወዳቹ
Zinp Zinp
Zinp Zinp 3 months ago
ክክክክክክ
Zinp Zinp
Zinp Zinp 3 months ago
በትክክል
Henoke Molla
Henoke Molla 3 months ago
Nice start, but work on the acting (Some of them) and the sound need to be improved. keep it up!!
MT
MT 3 months ago
ESAT beka Mission accomplished hahahah
Girum Zewdie
Girum Zewdie 3 months ago
እኔ የምለው የኢትዮጵያን ፊልሞች ኤዲት የሚያደርገው አንድ ሰው ነው እንዴ አንዳችሁ ከአንዳችሁ የማትሻሉ አዝግ ሁላ
ሁሉ ገብ ቻናል Kumel
ክክክክክ
እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው
ሀሳብህን ለምን አትናገርም። ስድብን ምን አመጣው?
Abay Ki
Abay Ki 3 months ago
እኔ ለምን ፍስቡክ ላይ አስተያየት እንዳልሰጥ አረከኝ ይህ ፈፃሞ አግባብ አይደለም አንተ እደምታስበው ማሰብ አይጠበቅብኝም ልክ ካልወንኩ መሞገት ነው
Siraj Mohmmed
Siraj Mohmmed 3 months ago
አረ መምህር ገደፋው ደርበው
Berhanu Seti
Berhanu Seti 3 months ago
Sound system so bad, I can fix it for you guys!
Eremias Sahlu
Eremias Sahlu 3 months ago
plz give us ur contact
Tam Bekele
Tam Bekele 3 months ago
Great beginning!! Very talented stage characters or personalities !! I hope it will gets better & better with each coming episodes 🤞🏽more importantly, it will entertain & teach the audiences with tangible substance at one front & across the globe as these gifted artists do their best on each week’s upcoming episode
Klim Klim
Klim Klim 3 months ago
Wawwwww esatoc bitam enamesiginaln birtu ye ethioipa amelak yetibikachu
Yeshitila Mihiretie
Yeshitila Mihiretie 3 months ago
በርቱ ኢሳቶች!!
Tb B
Tb B 3 months ago
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Keep Up Esat💚💛❤️‼️
Yared Minda
Yared Minda 3 months ago
Adera miky
Yared Minda
Yared Minda 3 months ago
Adera miky
mimi show tube mimi show tube
እርከጆምሩ ያሰራል የለሄበትም ተጠራሪጋቸ እሰርቤት እንዳያሰገባቸ
አላዘር ሳሙኤል
So boring drama! Sound track & sound effect so poor
Aziza Towfik
Aziza Towfik 3 months ago
You are right very boring
ፊሊ ጶስ
ፊሊ ጶስ 3 months ago
ስንት ሰዓት ነው የሚለቀቀው በግልፅ ለጥፉልን?ሚኪ ታምሬማ ካለ የጦፈ ሳቅ ይኖረናል😂
biniam d
biniam d 3 months ago
ዘወትር ቅዳሜና እሁድ 5am
Abel Tadesse
Abel Tadesse 3 months ago
እኔም ችሮታውን በጣም ልጅ አያለሁ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ዘመድ ሊጠይቅ ሲመጣ አውቀዋሁ ።
Next videos
Markush Full Ethiopian Movie
1:46:50